Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:32-34 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:32-34 in መጽሐፍ ቅዱስ

32 ስለ እኔ የሚመሰክር ሌላ ነው፥ እርሱም ስለ እኔ የሚመሰክረው ምስክር እውነት እንደ ሆነ አውቃለሁ።
33 እናንተ ወደ ዮሐንስ ልካችኋል እርሱም ለእውነት መስክሮአል።
34 እኔ ግን ከሰው ምስክር አልቀበልም፥ እናንተ እንድትድኑ ይህን እላለሁ እንጂ።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ