Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:3-4 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:3-4 in መጽሐፍ ቅዱስ

3 በእነዚህ ውስጥ የውኃውን መንቀሳቀስ እየጠበቁ በሽተኞችና ዕውሮች አንካሶችም ሰውነታቸውም የሰለለ ብዙ ሕዝብ ይተኙ ነበር።
4 አንዳንድ ጊዜ የጌታ መልአክ ወደ መጠመቂያይቱ ወርዶ ውኃውን ያናውጥ ነበርና፤ እንግዲህ ከውኃው መናወጥ በኋላ በመጀመሪያ የገባ ከማናቸው ካለበት ደዌ ጤናማ ይሆን ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ