Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:25-27 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:25-27 in መጽሐፍ ቅዱስ

25 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።
26 አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።
27 የሰው ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ ሥልጣን ሰጠው።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ