Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:18 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:18 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ