Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:15-16 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:15-16 in መጽሐፍ ቅዱስ

15 ሰውዬው ሄዶ ያዳነው ኢየሱስ እንደ ሆነ ለአይሁድ ነገረ።
16 ስለዚህም በሰንበት ይህን ስላደረገ አይሁድ ኢየሱስን ያሳድዱት ነበር ሊገድሉትም ይፈልጉ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ