Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 5:10-11 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 5:10-11 in መጽሐፍ ቅዱስ

10 ያም ቀን ሰንበት ነበረ። ስለዚህ አይሁድ የተፈወሰውን ሰው። ሰንበት ነው አልጋህንም ልትሸከም አልተፈቀደልህም አሉት።
11 እርሱ ግን። ያዳነኝ ያ ሰው። አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለኝ ብሎ መለሰላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ