Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:52-54 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:52-54 in መጽሐፍ ቅዱስ

52 እርሱም በጎ የሆነበትን ሰዓት ጠየቃቸው፤ እነርሱም። ትናንት በሰባት ሰዓት ንዳዱ ለቀቀው አሉት።
53 አባቱም ኢየሱስ። ልጅህ በሕይወት አለ ባለው በዚያ ሰዓት እንደ ሆነ አወቀ፤ እርሱም ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር አመነ።
54 ይህም ደግሞ ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ መጥቶ ያደረገው ሁለተኛ ምልክት ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ