Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:48-51 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:48-51 in መጽሐፍ ቅዱስ

48 ስለዚህም ኢየሱስ። ምልክትና ድንቅ ነገር ካላያችሁ ከቶ አታምኑም አለው።
49 ሹሙም። ጌታ ሆይ፥ ብላቴናዬ ሳይሞት ውረድ አለው።
50 ኢየሱስም። ሂድ፤ ልጅህ በሕይወት አለ አለው። ሰውዬውም ኢየሱስ የነገረውን ቃል አምኖ ሄደ።
51 እርሱም ሲወርድ ሳለ ባሮቹ ተገናኙትና። ብላቴናህ በሕይወት አለ ብለው ነገሩት።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ