Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:47-49 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:47-49 in መጽሐፍ ቅዱስ

47 እርሱም ኢየሱስ ከይሁዳ ወደ ገሊላ እንደ መጣ ሰምቶ ልጁ ሊሞት ስላለው ወደ እርሱ ሄደ ወርዶም እንዲፈውስለት ለመነው።
48 ስለዚህም ኢየሱስ። ምልክትና ድንቅ ነገር ካላያችሁ ከቶ አታምኑም አለው።
49 ሹሙም። ጌታ ሆይ፥ ብላቴናዬ ሳይሞት ውረድ አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ