Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:44-45 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:44-45 in መጽሐፍ ቅዱስ

44 ነቢይ በገዛ አገሩ እንዳይከበር ኢየሱስ ራሱ መስክሮአልና።
45 ወደ ገሊላም በመጣ ጊዜ፥ የገሊላ ሰዎች ራሳቸው ደግሞ ለበዓል መጥተው ነበርና በበዓል በኢየሩሳሌም ያደረገውን ሁሉ ስላዩ ተቀበሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ