Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:43-45 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:43-45 in መጽሐፍ ቅዱስ

43 ከሁለቱ ቀኖችም በኋላ ከዚያ ወጥቶ ወደ ገሊላ ሄደ።
44 ነቢይ በገዛ አገሩ እንዳይከበር ኢየሱስ ራሱ መስክሮአልና።
45 ወደ ገሊላም በመጣ ጊዜ፥ የገሊላ ሰዎች ራሳቸው ደግሞ ለበዓል መጥተው ነበርና በበዓል በኢየሩሳሌም ያደረገውን ሁሉ ስላዩ ተቀበሉት።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ