Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:34-35 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:34-35 in መጽሐፍ ቅዱስ

34 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።
35 እናንተ። ገና አራት ወር ቀርቶአል መከርም ይመጣል ትሉ የለምን? እነሆ እላችኋለሁ፥ ዓይናችሁን አንሡ አዝመራውም አሁን እንደ ነጣ እርሻውን ተመልከቱ።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ