Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:31-33 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:31-33 in መጽሐፍ ቅዱስ

31 ይህም ሲሆን ሳለ ደቀ መዛሙርቱ። መምህር ሆይ፥ ብላ ብለው ለመኑት።
32 እርሱ ግን። እናንተ የማታውቁት የምበላው መብል ለእኔ አለኝ አላቸው።
33 ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱ። የሚበላው አንዳች ሰው አምጥቶለት ይሆንን? ተባባሉ።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ