Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:26-30 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:26-30 in መጽሐፍ ቅዱስ

26 ኢየሱስ። የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።
27 በዚያም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ መጡና ከሴት ጋር በመነጋገሩ ተደነቁ፤ ነገር ግን። ምን ትፈልጊያለሽ? ወይም። ስለ ምን ትናገራታለህ? ያለ ማንም አልነበረም።
28 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች ለሰዎችም።
29 ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች።
30 ከከተማ ወጥተው ወደ እርሱ ይመጡ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ