Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-27 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 4:25-27 in መጽሐፍ ቅዱስ

25 ሴቲቱ። ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው።
26 ኢየሱስ። የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።
27 በዚያም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ መጡና ከሴት ጋር በመነጋገሩ ተደነቁ፤ ነገር ግን። ምን ትፈልጊያለሽ? ወይም። ስለ ምን ትናገራታለህ? ያለ ማንም አልነበረም።
የዮሐንስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ