Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:6-8 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:6-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ