Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:31-35 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:31-35 in መጽሐፍ ቅዱስ

31 ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።
32 ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም።
33 ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ።
34 እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና።
35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ