Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:30-32 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:30-32 in መጽሐፍ ቅዱስ

30 እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
31 ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።
32 ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም።
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ