Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:21-22 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:21-22 in መጽሐፍ ቅዱስ

21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
22 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር መጣ፥ በዚያም ከእነርሱ ጋር ተቀምጦ ያጠምቅ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ