Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:20-21 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:20-21 in መጽሐፍ ቅዱስ

20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ