Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 3:19-20 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 3:19-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
የዮሐንስ ወንጌል 3 in መጽሐፍ ቅዱስ