Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 2:6-7 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 2:6-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር።
7 ኢየሱስም። ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሙሉአቸው አላቸው። እስከ አፋቸውም ሞሉአቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 2 in መጽሐፍ ቅዱስ