Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 2:5-6 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 2:5-6 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 እናቱም ለአገልጋዮቹ። የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ አለቻቸው።
6 አይሁድም እንደሚያደርጉት የማንጻት ልማድ ስድስት የድንጋይ ጋኖች በዚያ ተቀምጠው ነበር፥ እያንዳንዳቸውም ሁለት ወይም ሦስት እንስራ ይይዙ ነበር።
የዮሐንስ ወንጌል 2 in መጽሐፍ ቅዱስ