Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 2:21-23 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 2:21-23 in መጽሐፍ ቅዱስ

21 እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር።
22 ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።
23 በፋሲካ በዓልም በኢየሩሳሌም ሳለ፥ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ ብዙ ሰዎች በስሙ አመኑ፤
የዮሐንስ ወንጌል 2 in መጽሐፍ ቅዱስ