Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 2:2-4 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 2:2-4 in መጽሐፍ ቅዱስ

2 ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።
3 የወይን ጠጅም ባለቀ ጊዜ የኢየሱስ እናት። የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም አለችው።
4 ኢየሱስም። አንቺ ሴት፥ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 2 in መጽሐፍ ቅዱስ