Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 21:20 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 21:20 in መጽሐፍ ቅዱስ

20 ጴጥሮስም ዘወር ብሎ ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር ሲከተለው አየ፤ እርሱም ደግሞ በእራት ጊዜ በደረቱ ተጠግቶ። ጌታ ሆይ፥ አሳልፎ የሚሰጥህ ማን ነው? ያለው ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 21 in መጽሐፍ ቅዱስ