Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 21:18-19 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 21:18-19 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 እውነት እውነት እልሃለሁ፥ አንተ ጐልማሳ ሳለህ ወገብህን በገዛ ራስህ ታጥቀህ ወደምትወደው ትሄድ ነበር፤ ነገር ግን በሸመገልህ ጊዜ እጆችህን ትዘረጋለህ፥ ሌላውም ያስታጥቅሃል ወደማትወደውም ይወስድሃል አለው።
19 በምን ዓይነት ሞት እግዚአብሔርን ያከብር ዘንድ እንዳለው ሲያመለክት ይህን አለ። ይህንም ብሎ። ተከተለኝ አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 21 in መጽሐፍ ቅዱስ