Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 20:8-12 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 20:8-12 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 በዚያን ጊዜ አስቀድሞ ወደ መቃብር የመጣውም ሌላው ደቀ መዝሙር ደግሞ ገባ፥ አየም፥ አመነም፤
9 ከሙታን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው የሚለውን የመጽሐፉን ቃል ገና አላወቁም ነበርና።
10 ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ።
11 ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተ ውጭ ቆማ ነበር። ስታለቅስም ወደ መቃብር ዝቅ ብላ ተመለከተች፤
12 ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች።
የዮሐንስ ወንጌል 20 in መጽሐፍ ቅዱስ