Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 20:19-20 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 20:19-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 ያም ቀን እርሱም ከሳምንቱ ፊተኛው በመሸ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተሰብስበው በነበሩበት፥ አይሁድን ስለ ፈሩ ደጆቹ ተዘግተው ሳሉ፥ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ። ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።
20 ይህንም ብሎ እጆቹንም ጎኑንም አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 20 in መጽሐፍ ቅዱስ