Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 20:11-13 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 20:11-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

11 ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተ ውጭ ቆማ ነበር። ስታለቅስም ወደ መቃብር ዝቅ ብላ ተመለከተች፤
12 ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች።
13 እነርሱም። አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? አሉአት። እርስዋም። ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም አለቻቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 20 in መጽሐፍ ቅዱስ