Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:9-10 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:9-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

9 ተመልሶም ወደ ገዡ ግቢ ገባና ኢየሱስን። አንተ ከወዴት ነህ? አለው። ኢየሱስ ግን አንድ እንኳ አልመለሰለትም።
10 ስለዚህ ጲላጦስ። አትነግረኝምን? ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ ወይም ልፈታህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅምን? አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ