Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:5-6 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:5-6 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 ኢየሱስም የእሾህ አክሊል ደፍቶ ቀይ ልብስም ለብሶ ወደ ውጭ ወጣ።
6 ጲላጦስም። እነሆ ሰውዬው አላቸው። የካህናት አለቆችና ሎሌዎች ባዩትም ጊዜ። ስቀለው ስቀለው እያሉ ጮኹ። ጲላጦስም። እኔስ አንዲት በደል ስንኳ አላገኘሁበትምና እናንተ ወስዳችሁ ስቀሉት አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ