Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:39-41 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:39-41 in መጽሐፍ ቅዱስ

39 ደግሞም አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ።
40 የኢየሱስንም ሥጋ ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቱ ጋር በተልባ እግር ልብስ ከፈኑት።
41 በተሰቀለበትም ስፍራ አትክልት ነበረ፥ በአትክልቱም ማንም ገና ያልተቀበረበት አዲስ መቃብር ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ