Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:35-36 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:35-36 in መጽሐፍ ቅዱስ

35 ያየውም መስክሮአል፤ ምስክሩም እውነት ነው፤ እናንተም ደግሞ ታምኑ ዘንድ እርሱ እውነት እንዲናገር ያውቃል።
36 ይህ የሆነ። ከእርሱ አጥንት አይሰበርም የሚል የመጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ