Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:34-35 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:34-35 in መጽሐፍ ቅዱስ

34 ነገር ግን ከጭፍሮች አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውም ደምና ውኃ ወጣ።
35 ያየውም መስክሮአል፤ ምስክሩም እውነት ነው፤ እናንተም ደግሞ ታምኑ ዘንድ እርሱ እውነት እንዲናገር ያውቃል።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ