Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:31-32 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:31-32 in መጽሐፍ ቅዱስ

31 አይሁድም የማዘጋጀት ቀን ስለ ሆነ ያ ሰንበት ትልቅ ነበረና ሥጋቸው በሰንበት በመስቀል ላይ እንዳይኖር፥ ጭናቸውን ሰብረው እንዲያወርዱአቸው ጲላጦስን ለመኑት።
32 ጭፍሮችም መጥተው የፊተኛውን ጭን ከእርሱም ጋር የተሰቀለውን የሌላውን ጭን ሰበሩ፤
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ