Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:18-19 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:18-19 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 በዚያም ሰቀሉት፥ ከእርሱም ጋር ሌሎች ሁለት፥ አንዱን በዚህ አንዱን በዚያ ኢየሱስንም በመካከላቸው ሰቀሉ።
19 ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም። የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ የሚል ነበረ።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ