Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 19:16-17 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 19:16-17 in መጽሐፍ ቅዱስ

16 ስለዚህ በዚያን ጊዜ እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጣቸው።
17 ኢየሱስንም ይዘው ወሰዱት፤ መስቀሉንም ተሸክሞ በዕብራይስጥ ጎልጎታ ወደ ተባለው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሉት ወጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ