Text copied!
Bibles in Amharic

የዮሐንስ ወንጌል 11:12-13 in Amharic

Help us?

የዮሐንስ ወንጌል 11:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ። ጌታ ሆይ፥ ተኝቶስ እንደ ሆነ ይድናል አሉት።
13 ኢየሱስስ ስለ ሞቱ ተናግሮ ነበር፤ እነርሱ ግን ስለ እንቅልፍ መተኛት እንደ ተናገረ መሰላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 11 in መጽሐፍ ቅዱስ