Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 8:6-10 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 8:6-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 ሕዝቡም በምድር እንዲቀመጡ አዘዘ። ሰባቱንም እንጀራ ይዞ አመሰገነ፥ ቈርሶም እንዲያቀርቡላቸው ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ለሕዝቡም አቀረቡ።
7 ጥቂትም ትንሽ ዓሣ ነበራቸው፤ ባረከውም ይህንም ደግሞ እንዲያቀርቡላቸው አዘዘ።
8 በሉም ጠገቡም፥ የተረፈውንም ቍርስራሽ ሰባት ቅርጫት አነሡ።
9 የበሉትም አራት ሺህ ያህል ነበሩ።
10 አሰናበታቸውም። ወዲያውም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ ዳልማኑታ አገር መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 8 in መጽሐፍ ቅዱስ