Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 7:23-24 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 7:23-24 in መጽሐፍ ቅዱስ

23 ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል።
24 ከዚያም ተነሥቶ ወደ ጢሮስና ወደ ሲዶና አገር ሄደ። ወደ ቤትም ገብቶ ማንም እንዳያውቅበት ወደደ ሊሰወርም አልተቻለውም፤
የማርቆስ ወንጌል 7 in መጽሐፍ ቅዱስ