Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 5:4-5 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 5:4-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

4 ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤
5 ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ