Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 5:27-29 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 5:27-29 in መጽሐፍ ቅዱስ

27 የኢየሱስንም ወሬ ሰምታ በስተኋላው በሰዎች መካከል መጥታ ልብሱን ዳሰሰች።
28 ልብሱን ብቻ የዳሰስሁ እንደ ሆነ እድናለሁ ብላለችና።
29 ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
የማርቆስ ወንጌል 5 in መጽሐፍ ቅዱስ