Text copied!
Bibles in Amharic

የማርቆስ ወንጌል 4:35-36 in Amharic

Help us?

የማርቆስ ወንጌል 4:35-36 in መጽሐፍ ቅዱስ

35 በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ። ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው።
36 ሕዝቡንም ትተው በታንኳ እንዲያው ወሰዱት፥ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።
የማርቆስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ