Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 9:3-5 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 9:3-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

3 ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤
4 በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ። ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።
5 ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም። አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው።
የሐዋርያት ሥራ 9 in መጽሐፍ ቅዱስ