Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 9:15-16 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 9:15-16 in መጽሐፍ ቅዱስ

15 ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤
16 ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው።
የሐዋርያት ሥራ 9 in መጽሐፍ ቅዱስ