Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 5:10-12 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 5:10-12 in መጽሐፍ ቅዱስ

10 ያን ጊዜም በእግሩ አጠገብ ወደቀች ሞተችም፤ ጐበዞችም ሲገቡ ሞታ አገኙአት አውጥተውም በባልዋ አጠገብ ቀበሩአት።
11 በቤተ ክርስቲያን ሁሉና ይህንም በሰሙ ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርሃት ሆነ።
12 በሐዋርያትም እጅ ብዙ ምልክትና ድንቅ በሕዝብ መካከል ይደረግ ነበር፤ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው በሰሎሞን ደጅ መመላለሻ ነበሩ።
የሐዋርያት ሥራ 5 in መጽሐፍ ቅዱስ