Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 4:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 4:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
13 ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፥ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤
የሐዋርያት ሥራ 4 in መጽሐፍ ቅዱስ