Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 2:7-8 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 2:7-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ። እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን?
8 እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?
የሐዋርያት ሥራ 2 in መጽሐፍ ቅዱስ