Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 2:4-5 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 2:4-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

4 በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።
5 ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤
የሐዋርያት ሥራ 2 in መጽሐፍ ቅዱስ